ማን ነን?

ኢትዮ ፊትነስ እና ኑትሪሽን እንባላለን። ፍላጎታችን እርስዎ የአካል ብቃት ግቦን ሲያሳኩ ማየት ነው። እኛ የእርስዎ የግል አሰልጣኝ ፣ የአመጋገብ ባለሙያ ፣ የክብደት ማንሳት አጋር እና የድጋፍ ቡድኖ ነን። ዘመኑ የደረሰባቸውን ለአካል ብቃት የሚረዱ ፣ ስብን ለማቃጠል ፣ ጡንቻን ለመገንባት እና የተሻለ የአኗኗር ዘይቤ ለመኖር የሚያስፈልጉዎትን ዕቃዎች እናቀርባለን። ዌይ ፕሮቲን፣ ክብደት መጨመሪያ ውህዶች፣ ጡንቻ ማጎልመሻ ግብአቶችን እና  የተለያዩ ለአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚረዱ ምርቶችን በብቸኝነት በሃገራችን በጅምላ እና በችርቻሮ እያከፋፈልን እንገኛለን።

መርሆቻችን?

ቅድሚያ ለደንበኛ – የምናስበው ፣ የምንናገረው እና የምንሰራው ነገር ሁሉ ደንበኞቻችንን ማገልገል እና ሙሉ በሙሉ እስኪረኩ ድረስ መትጋት ላይ ነው።

ውጤት ተኮር – በእርሶ የአካል ብቃት ላይ ሆነ በእኛ ንግድ ውስጥ ማየት ምንፈልገውም የሚያተጋንም ውጤት ነው። ስለዚህ ፣ እንደ እርስዎ ፣ ከፍ ያሉ ግቦችን እናቅዳለን፣ እድገታችንን እንከታተላለን እና በየቀኑ ለማሻሻል እንተጋለን።

ግልጽነት እና ተጠያቂነት – ለምንሰጣቸው አግልግሎቶች ግልጽ በመሆን በሙሉ ተጠያቂነት እናምናለን። 

እንተዋወቅ!

team efn

አዲስአለም

መክሊት

team efn

ሄኖክ

team efn

መቅደስ

team efn

ባንቺ

team efn

ናትናኤል

ሳራ

team efn

ሱዲ

ወደ መረጃ ማዕከላችን ይደውሉ

ዘፍመሽ 2ተኛ ፎቅ ፣ መገናኛ፣ አዲስ አበባ