ጆይንት ሺልድ

90 እንክብሎች የያዘ

ጆይንት ሺልድ ከኤም.ኤስ.ኤም ጋር እና ቫይታሚን ሲ የያዘ ጤናማ መገጣጠሚያዎችን ለመደገፍ እና ጉዳትን ለመከላከል የሚረዳ የአመጋገብ ማሟያ ነው። ኤም.ኤስ.ኤም ተፈጥሯዊ የሆነ የማዕድን ሰልፈር ምንጭ ሲሆን፣ ለጤናማ አጥንቶች እና መገጣጠሚያዎች ጠቃሚ፣ እብጠትን ለመቀነስ፣ በአርትራይተስ የሚመጡትን ምቾት ማጣት እና የመገጣጠሚያ ህመምን ለመቀነስ ይረዳል። በዚህ ምርት ውስጥ የሚገኘው ግሉኮሳሚን ሰልፌት የአርትራይተስ በሽታን ለማከም ሊያገለግል ይችላል። ይህ ምርት የ cartilage መበስበስን ለመቀነስ ወይም ለመከላከል ይረዳል።

joint shield

ተጨማሪ መረጃዎች

በአንድ ጊዜ የሚወሰድ: 4 ማንኪያ

አጠቃቀም: በቀን ከ 1 ማንኪያ በውሃ እንዲወስዱ ይመከራል.።

የአለርጂ መረጃ፡ ወተት ፣ እንቁላል ፣ ኦቾሎኒ ፣ ግሉተን ፣ ለውዝ እና አኩሪ አተር በሚመረትበት ተቋም ውስጥ ይመረታል

ማስጠንቀቂያዎች፡ መድሃኒት እየወሰዱ ከሆነ ወይም ማንኛውም የጤና ችግር ካለብዎ ከመጠቀምዎ በፊት ሐኪምዎን ያማክሩ። ይህንን ምርት እንደ አጋዥ ሚዛናዊ አመጋገብ አካል አድርገው ይጠቀሙ እንጂ ለተመጣጣኝ አመጋገብ ምትክ አይደለም። ከሚመከረው ዕለታዊ መጠን በላይ አይውሰዱ። ከሚመከረው ዕለታዊ መጠን አብልጠው አይውሰዱ! ከልጆች ያርቁ!

የማስቀመጫ ሁኔታዎች: በ5-30 °ሴ መካከል በጥብቅ ተዘግቶ ይቀመጥ። ከቀጥታ ሙቀት ፣ እርጥበት እና የፀሐይ ብርሃን ያርቁ። ለመጀመሪያ ጊዜ ከተከፈተ በኋላ ምርቱን ከ6 ወር በላይ አይጠቀሙት።

ተያያዥ ምርቶች

ወደ መረጃ ማዕከላችን ይደውሉ

ዘፍመሽ 2ተኛ ፎቅ ፣ መገናኛ፣ አዲስ አበባ